Tribute by Aklilu DemessiePrf. Getatchew Haile (eulogy): We are under the shadow of a great loss in the passing away of our beloved and venerated teacher, father,...
Tribute by Solomon LemmaGashe Getatchew was certainly an icon, International scholar, humanitarian, historian, linguist, and absolutely an awesome human being....
40-Day Remembrance Remarks by Abate Kassaየዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ መታሰቢያ ከሁሉ አስቀድሞ ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌን የመሰለ አኩሪ ኢትዮጵያዊ ለሰጠን አምላክ ታላቅ ክብርና ምስጋና አቀርባለሁ። ዶ/ር ጌታቸው እጅግ በጣም የማከብረውና የምወደው ወዳጄ ነበር። ዶ/ር...
Remembrance by Meaza Assefa, NieceMemories of my uncle, Professor Getatchew Haile (Wondimtila) My earliest memory of Wondimtila is when I was about 5 years old or younger....
Fitihat Remembrance Remarks by Lij Nebyat Demessieጥቂት ስለ ዉድ አጎቴና አንጋፉዉ ምሁር ጋሼ ጌታቸዉ ሀይሌ የተከበራችሁ የቅርብ ቤተሰቦች፣ የጋሼ ጌታቸው ጓደኞችና ወዳጆች፣ ክቡራትና ክቡራን ሁሉ፤ ጋሼ ጌታቸውን የሚያህል ትልቅ ሰው በማጣታችን፣ ሁላችንም ጥልቅ ሃዘን...
Poem by Zufan Lemmaየሃዘን እንጉርጉሮ እንቧ ይላል በሬ አጣማጁን ሲያጣ በቃኝ ብለህ ስትሄድ እንዴት አንጫጫ! ታሪኳን መዝጋቢ ኢትዮጵያ ስታጣ አንተን የመሰለ ዐዋቂ ጠበቃ አጣች መከታዋን እምዬ ኢትዮጵያ። አንጋፋው መምህር የብዕሩ ጀግና...
40-Day Remembrance Remarks by Addisu Abebeከቀድሞ የቪኦኤ ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከሁሉ በፊት ፕሮፌሰር ጌታቸውን በውል የሚያውቁ ከልጅነት እስከ ዕውቀት ያለ ታሪካቸውን የሚናገሩ የሥራ ዘመን አገልግሎታቸውን የሚመሰክሩ እያሉ፤ ይህም እንደተከታተላችሁት በሙሉ...
Tribute by Tsehay Demekeታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር - ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ስለ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ተማሪ ሳለሁ ደርግ ስልጣን ከመያዙ በፊት እሰማ ነበር። ዝነኛ ነበሩ። ኮሌጅ ስገባ የሳቸው ተማሪ ብሆን የሚል ምኞት ነበረኝ። ፕሮፌሰር...